ALIVE PODCAST
ALIVE PODCAST — Beyond the Business. Behind the Person. Every business has a story. Every decision has a human dimension. And behind every public identity is a person the world may not fully understand. Hosted by Abrham Fantu, Alive Podcast explores entrepreneurship, human psychology, money, leadership, and the realities of building through honest, in-depth conversations with founders, investor…
ምግብ መቀነስ ከውፍረት አያድንም!#Ethiopiapodcast #Africanpodcast #amharicpodcast #podcast
8 Lis. 2026
Episodes
20 episodes
Podcast ለመጀመር ካሰባችሁ ከዚህ ጀምሩ! | How to start podcast #africanpodcasts #insparational
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጡ! በዛሬው ልዩ እና አነቃቂ የAlive Podcast ክፍላችን፣ የፖድካስታችን አዘጋጅና አቅራቢ አብርሃም ፋንቱ (Abrham Fantu) በህይወት ውስጥ ያሳለፈውን ፈታኝ ጉዞ፣ ያጋጠሙትን ትግሎች፣ የገጠሙትን እንቅፋቶች እና ከእነዚህ ልምዶ…

Podcast ስትጀምሩ ከዚህ ጀምሩ! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጡ! በዛሬው ልዩ እና አነቃቂ የAlive Podcast ክፍላችን፣ የፖድካስታችን አዘጋጅና አቅራቢ አብርሃም ፋንቱ (Abrham Fantu) በህይወት ውስጥ ያሳለፈውን ፈታኝ ጉዞ፣ ያጋጠሙትን ትግሎች፣ የገጠሙትን እንቅፋቶች እና ከእነዚህ ልምዶ…

የማልምበት ለመድረስ የከፈልኩት ዋጋ? #africanpodcasts #ethiopianpodcast #inspiration
የሶፎንያስን ስም በFitness ታውቁታላችሁ፤ ግን ከFitness ጀርባ ያለውን Business እና ራዕይ ታውቁታላችሁ? 👉ከBodybuilding ውድድር እስከ Business ግንባታ፣ ከFitness እስከ Marketing & Sales! በዚህ የAlive Podcast ውይይት ሶፎንያስ ከF…

ቁጡ ደንበኛን እንዴት እናስተናግድ! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
ቢዝነስህን አንድ እርምጃ ወደፊት ለማራመድ የደንበኛ አገልግሎት ምስጢሮችን እወቅ! በዛሬው ፕሮግራማችን፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በውጭ ሀገራት በደንበኛ አገልግሎት አስተዳደርና አተገባበር ከ20 ዓመታት በላይ ሰፊ ልምድ ካላቸው ባለሙያ እንዲሁም የ«ደንበኛሎጂ» መጽሐፍ ደራሲ …

ሁሌ መገፋት ከባድ ነው! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ እና ልዩ ክፍላችን፣ በኢትዮጵያ የፊልም እና የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ የራሷን የማይረሳ አሻራ እያሳረፈች ከምትገኘው ታታሪ ወጣት ባለሙያ ሄለን ይስማው ጋር ሰፊ እና ፍሬያማ ቆይታ አድርገናል። ሄለን በፋሽን ዲዛ…

የተግባር ሰው ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ እና ህይወት ቀያሪ ክፍላችን፣ ከታዋቂው Self-Development Coach ዳንኤል ወዳጆ ጋር ሰፊ እና ፍሬያማ ቆይታ አድርገናል። ዳንኤል ብዙዎችን ያሠለጠነ እና በህይወት ክህሎት ላይ ሰፊ ልምድ ያለው ባለሙ…

በየወሩ የቤት ክራይ የማስከፈል መብት አላችሁ! #Ethiopiapodcast #inspiration #Amharicpodcast #podcast
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደወሉ:- 0904136363 በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ የሪል ስቴት ገበያ በፍጥነት እያደገ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ቤት ለመግዛት ውል ከመፈረማችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ እጅግ ወሳኝ የሆኑ ነጥቦች ምንድን ናቸው? በዚህ ልዩ የ ALIVE POD…

ባቶዱትም ጠንክራችሁ ስሩ! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastclips
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ እና አስተማሪ ክፍላችን፣ የ Ultimate Insurance መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ (CEO) ከሆነው እንግዳችን ከአቶ ቴስፋዬ ምግባር ጋር ሰፊ እና ፍሬያማ ቆይታ አድርገናል። በዚህ ልዩ ውይይታችን …

ቢዝነስ ስትጀምሩ መሳሳት የሌለባችሁ ነገሮች! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
በዚህ የ Alive Podcast ክፍል ከ4 ባለሞያዎች እና የቢዝነስ ሰዎች ጋር ስኬታማ ስለሆኑበት መንገድ፣ የንግድ ፈተናዎች እና ጠቃሚ የቢዝነስ መርሆዎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገናል። ቢዝነስን ለመጀመር፣ ለማሳደግ እና ተግዳሮቶችን አልፎ ስኬታማ ለመሆን ለሚፈልጉ ሁሉ የሚጠቅሙ፣ ከ…

ክብደት ለመቀነስ እና ጡንቻ ለመገንባት ማወቅ ያለብን ወሳኝ አመጋገቦች#motivation #sports #alivepodcast #nutrition #workout
በዚህ የ Alive Podcast ክፍል ከኦላይን ፊትነስ አሰልጣኝ እና የNutrition Plus መስራች ኪሩቤል ደረጀ ጋር ስለ ስፖርት፣ አመጋገብ (Nutrition)፣ ክብደት መጨመርና መቀነስ እንዲሁም በሀበሻ ምግቦች ጤናማ ሰውነትን ስለመገንባት ሰፊ ውይይት አድርገናል። ስፖርት እ…

ለማረስ ብዬ ከውጪ ሀገር ተመለስኩ ! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ፣ እውቀት አዘል እና ህይወት ቀያሪ ክፍላችን፣ ከአርክቴክት እንዲሁም የ Guaro Farms መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ (CEO) ቅድስት አመዴ ጋር ሰፊ እና ፍሬያማ ቆይታ አድርገናል። በዚህ ልዩ ውይይታች…

ምግብ መቀነስ ከውፍረት አያድንም!#Ethiopiapodcast #Africanpodcast #amharicpodcast #podcast
በዚህ የ Alive Podcast ክፍል የስነ-ምግብ ባለሙያ ኤደን ብርሃኑ (Eden Birhanu) በጤናማ መንገድ ክብደት ስለመቀነስ፣ ስለ ቦርጭ፣ ካሎሪ፣ ሜታቦሊዝም፣ እንዲሁም በስፋት እየተለመደ ስለመጣው የሰባ ጉበት (Fatty Liver) ህመም እና መፍትሄዎቹ ሰፋ ያለ ሳይንሳዊ ግን…

ኢትዮጵያውያን መተኛት የለብንም! #Ethiopiapodcast #africanpodcast #amharicpodcast #podcaster
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ እና ህይወት ቀያሪ ክፍላችን፣ ከታዋቂው የግራፊክስ ዲዛይነር፣ የኮንቴንት ክሬተር፣ ዩቲዩበር፣ የሶፍትዌር ኢንጅነር እንዲሁም የEthio Computer School መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ (CEO) ከሆነው …

ከሲስተም ጥገኝነት መዉጫው መንገድ ይህ ነው!#Ethiopiapodcast #africanpodcasts #amharicpodcast #podcast
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ እና ህይወት ቀያሪ ክፍላችን፣ ከታዋቂው የኦንላይን የፊትነስ አሰልጣኝ፣ የሰውነት ማጎልመሻ (Bodybuilder) አትሌት እና በኢትዮጵያ የስፖርት እድገት ውስጥ ትልቅ አሻራ በማስቀመጥ ላይ ከሚገኘው ዮናስ መኮን…

Passive Income: በ90 ቀን 1M ብር! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
🔥 ራስህንና ሕይወትህን ገንባ! 🔥 💰 ዋጋ፡ 499 ብር (አንድ ጊዜ ብቻ፣ ለዘላለም) 🚀 አሁኑኑ ያውርዱ፡ https://ye-buna.com/Abrhamfantu?ref=product_detail&product=6a984172557dd_Abrhamfantu አንድን ስታርትአፕ ከባዶ ተነስቶ እውን …

ሁሉም የሚሰራውን business አልሰራም! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
በዛሬው የ Alive Podcast ልዩ ቆይታ ከታዋቂው የቴክኖሎጂ ፈጣሪ እና የኢቲኤ (ETTA Solutions) መስራች ከ ዶ/ር ተመስገን ገብረህይወት ጋር ስለ ቴክኖሎጂ ጉዞ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነስን የመገንባት ተግዳሮቶች እና የወደፊት የዲጂታል ዕድሎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገና…

እንደ ልጅ ያዩኛል 2 ልጆች አሉኝ !#Ethiopiapodcast #africanpodcasts #amharicpodcast #podcast #inspiration
YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.co…

ልጆቻችሁን ት/ቤት ከማስተማራችሁ በፊት ይህንን መርምሩ#podcast #inspiration #school
YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.co…

እውነተኛ መሪ ባህሪያት!#Ethiopiapodcast #africanpodcast#amharicpodcast #motivation #inspiration
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ እና አስተማሪ ክፍላችን፣ በአሁኑ ወቅት በስራ እና በህይወታችን ስኬታማ ለመሆን አስፈላጊ በሆኑት ዋና ዋና ስነ-ልቦናዊ እና ሙያዊ ክህሎቶች ላይ ከሄቨሪና ጌታቸው ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል። በዚህ ቆይታችን ሄ…

ለራስህ ያለህው አንተነህ ! #africanpodcast #amharicpodcast #podcasts
በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ እንኳን የአእምሮ እና የመንፈስ ሰላም እንዴት እንደሚጠበቅ! በዚህ በALIVE PODCAST ክፍል ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ ከደስታ እና ከሰላም ልዩነት እስከ ውስጣዊ እረፍት ድረስ ያሉትን ወሳኝ ነጥቦች ያብራራሉ። 📌 በዚህ ክፍል ይከታተሉ: • የደስታ እና …